Nemokamas pristatymas nuo 29€

  • check 10 + milijonai knygų
  • check Naujienos (kiekvieną dieną)
  • check 1 + mln. klientų mus pasitiki
  • check Geros kainos % Nuolaidos
  • check Nemokamas pristatymas nuo 29 eur

የእርስዎ እውነተኛ ታሪክ ህይወትዎን ከኢየሱስ ጋር የሚያደርጉበት የ50 & ¿¿¿¿¿¿ ¿¿¿¿¿ ¿¿ ¿¿¿¿¿¿¿¿ ¿50 ¿¿ ¿¿¿¿¿ ¿¿¿¿ - Susan Freese

Anglų
2024-04-01
32,39 € 43,18 €

-25% su kodu BOOKS

Turime sandėlyje pas mūsų tiekėją

Pristatymas per 10-16 d.d.

30 dienų grąžinimo politika

አንድ ይግዙ። አንድ ስጦታ ይስጡ።* የእርስዎ ህይወት በ50 ቀናት ውስጥ ሊለወጥ ይችላል። ይህ ሁሉም በአንድ ያለ የመጽሐፍ ቅዱስ መሳሪያ በአለም አቀፍ ደረጃ ለአዳዲስ ክርስቲያኖች አስፈላጊ የሆኑ የህወት ዘመን ደቀመዝሙርነትን ይዟል (ምንም የምዕራባዊያን ምሳሌዎች የሉም)። የእግዚአብሔርን ታሪክ እና እርስዎ በዚያ ውስጥ ያለዎትን ኃላፊነት በግልጽ ሳይገነዘቡ ከእግዚአብሔር ጋር የቅርብ ግንኙነት ማድረግ እና አላማውን መፈጸም ይከብዳል። እነዚህ 50 እለታዊ ንባቦች እርስዎ ከኢየሱስ ጋር ባለዎት ጓደኝነት ጥልቅ ለማድረግ እና የእርሱ ተከታይ ለመሆን ተግባራዊ በሆኑ ክህሎቶች ለማስታጠቅ የህይወት ዘመን የእምነት አስፈላጊዎችን ይገልጻል። በዚህ ቀላል ... Visas aprašymas

Jums taip pat gali patikti

Aprašymas

አንድ ይግዙ። አንድ ስጦታ ይስጡ።* የእርስዎ ህይወት በ50 ቀናት ውስጥ ሊለወጥ ይችላል። ይህ ሁሉም በአንድ ያለ የመጽሐፍ ቅዱስ መሳሪያ በአለም አቀፍ ደረጃ ለአዳዲስ ክርስቲያኖች አስፈላጊ የሆኑ የህወት ዘመን ደቀመዝሙርነትን ይዟል (ምንም የምዕራባዊያን ምሳሌዎች የሉም)። የእግዚአብሔርን ታሪክ እና እርስዎ በዚያ ውስጥ ያለዎትን ኃላፊነት በግልጽ ሳይገነዘቡ ከእግዚአብሔር ጋር የቅርብ ግንኙነት ማድረግ እና አላማውን መፈጸም ይከብዳል።

እነዚህ 50 እለታዊ ንባቦች እርስዎ ከኢየሱስ ጋር ባለዎት ጓደኝነት ጥልቅ ለማድረግ እና የእርሱ ተከታይ ለመሆን ተግባራዊ በሆኑ ክህሎቶች ለማስታጠቅ የህይወት ዘመን የእምነት አስፈላጊዎችን ይገልጻል።

በዚህ ቀላል እና ህይወት ቀያሪ ጉዞ በኩል በ50 ቀናት ውስጥ የበሰሉ አማኞች በአመታት ውስጥ ያወቁትን ነገር ይማሩ።

ሳምንት 1፦ የእግዚአብሔር ታሪክ-የመጽሐፍ ቅዱስ አጠቃላይ ታሪክን ማግኘት

ሳምንት 2፦ የእርስዎ ታሪክ-በክርስቶስ ያለዎትን አዲሱን ማንነት ማድነቅ

ሳምንት 3፦ የእርስዎ አላማ-የእርስዎን የህይወት አላማ መፈጸም

ሳምንት 4፦ መጣበቅ-ከእግዚአብሔር ጋር ተጣብቆ መቆየት

ሳምንት 5፦ የእግዚአብሔር ቃል-የህይወት ደራሲውን ማዳመጥ

ሳምንት 6፦ ጸሎት-የህይወት ደራሲው ጋር መነጋገር

ሳምንት 7፦ መንፈስ ቅዱስ-በእግዚአብሔር ጥንካሬ ታሪክዎን መኖር


በእያንዳንዱ ሳምንት በመጽሐፍ ቅዱስ የተሳሰረ ትረካን ይማራሉ።


ይህ መጽሐፍ የሚከተለውን ከሆነ ለእርስዎ የሚሆን ነው፦

- በኢየሱስ አዲስ አማኝ ሆነው እምነትዎን ለማሳደግ ቀጣዮቹን እርምጃዎች የሚፈልጉ ከሆነ፣

- ደቀ መዝሙር ለመሆን ወይም ሌሎችን ደቀመዝሙር ለማድረግ የሚፈልጉ ክርስቲያን ሲሆኑ፣

- ክርስትናን እያሰሱ የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታይ እንዴት መሆን እንደሚቻል ማወቅ የሚፈልጉ ከሆነ፣

Daugiau informacijos

Autorius Susan Freese
Leidėjas All in Ministries International
Išleidimo metai 2024
Viršelio tipas Minkšti viršeliai
EAN 9781958535011
Parašykite savo atsiliepimą
Jūs peržiūrėjote: የእርስዎ እውነተኛ ታሪክ ህይወትዎን ከኢየሱስ ጋር የሚያደርጉበት የ50 & ¿¿¿¿¿¿ ¿¿¿¿¿ ¿¿ ¿¿¿¿¿¿¿¿ ¿50 ¿¿ ¿¿¿¿¿ ¿¿¿¿
Jūsų įvertinimas:

Goodreads Atsiliepimai

32,39 € 43,18 €